@EOTCmahlet · 122.6K subscribers
የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማኅሌት ፤ #ወረብ ከ፯ ቀናት በፊት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው #ሁሉም_ነገር_ስለ_ማኅሌት ለማስታወቂያ እና ለማንኛውም ጥያቄ ከፈለጉን አለን በዚህ ያናግሩን 👉 @Yaredawi_admin እናመሰግናለን
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/EOTCmahletIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 6, 2020per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
4 advertisers placed 5 creatives in this channel · est. CPM $5–15.
የዚህን ማኅሌት ግእዙን ከነ አማርኛ ትርጉሙ ከፈለጉ ይችን ጠቅ 👉 ማኅሌት
ውድ የቻላችን ቤተሰቦች ጾሙን ሱባኤውን በደህና አስፈጽሞ እንኳን ለእመቤታችን የዕርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ🥰 የእመቤታችን ውዳሴ ማርያም የዕለቱን ውዳሴ ማርያም በየዕለቱ የሚጸልይ ሰው የእናት አባቱን ርስት የወረሰ ይመስላል። የሰባቱን ዕለት ውዳሴ ማርያም በእድሜዋ ልክ በየዕለቱ የሚጸልይ ደግሞ የዘመዶቹን ጨምሮ የወረሰ ይመስላል። እመቤታችን ሳያመሰግን የሚውል ሰው ምን ይመስላል ቢሉ፦ ከሰው ቤት ድግስ ተጠርቶ ሂዶ በር ላይ ሲደርስ ውኃ ተደፍቶበት፥ ተቆጥቶ…
🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 ሥርዓተ ማኅሌት ዘነሐሴ ፲፮ በዓለ ኪዳነምህረት 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤ በአሐቲ ቃል። @EOTCmahl…
ፀቃውዕ ይውኅዝ
[media, no text]