@EMaweq · 963 subscribers
ሰላምታ በተለዋወጥን ቁጥር ይመስገን ስለምንለው አምላካችንና አባታችን እግዚአብሔር ያለንን ዕውቀት ለማዳበር የሚያግዝ ቻነል ነው፡፡
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/EMaweqIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 11, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 16, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
አትፍሩ ፡፡ከብዙ ድንቢጦች እናንተ ትበልጣላችሁ። ሁለት ድንቢጦች በአምስት ሳንቲም ይሸጡ የለምን? ከእነርሱም አንዲቱ ያለ አባታችሁ ፈቃድ በምድር ላይ አትወድቅም። የእናንተስ የራሳችሁ ጠጕር ሁሉ እንኳ ተቈጥሮአል። እንግዲህ አትፍሩ ከብዙ ድንቢጦች እናንተ ትበልጣላችሁ ( ማቴ 10 ÷ 29 - 31 ) ። ማብራሪያ ድንቢጥ ልዩ ልዩ መልክ ያለው አነስተኛ ወፍ ነው፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲያስተምር የሁለት ድንቢጦች ( ወፎች ) ዋጋ ስንት እንደሆነ ነገራቸው፡፡ ከእነዚ…
✍ ዘማሪ ዲያቆን ንጉሤ ጥላሁን ( ወንጌል ሰባኪ ) በተጨማሪም የንድፍና የኮምፒዩተር ባለሙያ ▶️ ስብከቶቼንና መዝሙሮቼን በዩቱቤ ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ https://youtube.com/channel/UC5CXetEDzzsnMHbPAT-b_0w ▶️ ቴሌግራም ቻናል https://t.me/EMaweq ▶️ ፌስቡክ fb.me/yeglie
እግዚአብሔር መከራችንን ያስረሳናል፡፡ እስራኤልም ( ያዕቆብ ) ዮሴፍን፡- ወንድሞችህ በሴኬም በጎችን የሚጠብቁ አይደሉምን? ወደ እነርሱ እልክህ ዘንድ ና አለው። .. ዮሴፍም ወንድሞቹን ..አገኛቸው። እነርሱም በሩቅ ሳለ አዩት፥ ወደ እነርሱም ገና ሳይቀርብ ይገድሉት ዘንድ በእርሱ ላይ ተማከሩ። አንዱም ለአንዱ እንዲህ አለው። ያ ባለ ሕልም ይኸው መጣ። አሁንም ኑ፥ እንግደለውና በአንድ ጕድጓድ ውስጥ እንጣለው። ..ከሕልሞቹም የሚሆነውን እናያለን። ሮቤል፡- ደም አታ…
✍ ዘማሪ ዲያቆን ንጉሤ ጥላሁን ( ወንጌል ሰባኪ ) በተጨማሪም የንድፍና የኮምፒዩተር ባለሙያ ▶️ ስብከቶቼንና መዝሙሮቼን በዩቱቤ ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ https://youtube.com/channel/UC5CXetEDzzsnMHbPAT-b_0w ▶️ ቴሌግራም ቻናል https://t.me/EMaweq ▶️ ፌስቡክ fb.me/yeglie
ለሚጠጡት ለምድር አራዊት ምንጮችን የሚያፈልቅ አምላክ ለኛም የሚያስብልን ነው፡፡ ዘይፌኑ አንቅዕት ውስተ rላት ፡፡ ማእከለ አድባር የኀልፉ ማያት … ምንጮችን ወደ ቈላዎች ይልካል፤ በተራሮች መካከል ውኆች ያልፋሉ፤ የዱር አራዊትን ሁሉ ያጠጣሉ፥ የበረሃ አህያዎችም ጥማታቸውን ይረካሉ። የሰማይም ወፎች በእነርሱ ዘንድ ያድራሉ፥ በድንጋዩ ስንጥቅ መካከልም ይጮኻሉ ( መዝ 103 ( 104 ) ÷ 10 - 12 ) ። ማብራሪያ ለቤት እንስሳት ውኃ ሲያስፈልጋቸው እኛ እና…