ከግብረ-ሥጋ ግንኙነት በኋላ የሚከሰት ያልተጠበቀ አለርጂ! 🌸 አንዳንድ ሴቶች ከግንኙነት በኋላ በብልት… — Apex Sexual Health Clinic 🇪🇹 — TG.ME

ከግብረ-ሥጋ ግንኙነት በኋላ የሚከሰት ያልተጠበቀ አለርጂ! 🌸
አንዳንድ ሴቶች ከግንኙነት በኋላ በብልት አካባቢ የማሳከክ፣ የማቃጠል እና የማበጥ ምልክት ያጋጥማቸዋል። አብዛኞቹ ሴቶች ይህንን እንደ ፈንገስ (Yeast Infection) ቢቆጥሩትም፣ እውነታው ግን ሌላ ሊሆን ይችላል!
የሳይንስ ሊቃውንት Human Seminal Plasma Hypersensitivity በሚል የህክምና ስም የሚጠሩት ይህ ሁኔታ ምንድን ነው?
1️⃣ ለምን የሰውነት መከላከያ ስርዓት በድንገት ይቆጣል? 2️⃣ አለርጂው የሚፈጠረው ከወንድ ዘር ህዋሳት ነው ወይስ ከሌላ ነገር? 3️⃣ ለህይወት አደጋ የሚያስከትል ደረጃ ይደርሳል?
🚨 ለብዙ ዓመታት ያለምንም ችግር አብረው የቆዩ ባለትዳሮች እንኳን በድንገት በዚህ ችግር ሊያዙ ይችላሉ!
ሙሉ ጽሁፉን
https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/semen-allergy-symptoms-and-treatment.html
Ethio Health
የሴክስ አለርጂ ሊኖር ይችላል? በወንድ ዘር ፈሳሽ ምክንያት የሚከሰት የሰውነት መቆጣት (HSPH)
የሴክስ አለርጂ ወይም በወንድ ዘር ፈሳሽ ምክንያት የሚከሰት የሰውነት መቆጣት (Human Seminal Plasma Hypersensitivity) ምንድን ነው? ዋና ዋና ምልክቶቹን፣ መንስኤዎቹን እና መፍትሔዎቹን ይወቁ
September 1, 2026 1.4K