🦶 ከተሰነጠቀ እና ከሚቃጠል ተረከዝ ህመም ለመገላገል እነዚህን 5 የቤት ውስጥ መፍትሔዎች ያውቋቸዋል?
የተሰነጠቀ ተረከዝ ለህመም እና ለእግር ውበት መበላሸት ምክንያት እንደሚሆን ይታወቃል። ነገር ግን ውድ የሆኑ ክሬሞችን መግዛት ሳያስፈልግ በቤት ውስጥ በሚገኙ ቀላል ግባቶች (እንደ ሎሚ፣ ግሊስሪን፣ እና ማር) ተረከዝን በፍጥነት ማለስለስ እንደሚቻል ያውቃሉ?
በተለይ ተረከዝ እንዳይሰነጠቅ መደረግ ያለባቸውን 4 ወሳኝ ጥንቃቄዎች ሙሉውን ያንብቡ! 👇
https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/how-to-treat-cracked-heels-at-home.html
Forwarded fromዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

Ethio Health
ደረቅ እና የተሰነጣጠቀ ተረከዝን በቤት ውስጥ ባሉ ቀላል ግባቶች (ሎሚ፣ ግሊስሪን፣ ቫዝሊን እና ማር) ለማከም የሚረዱ 5 ውጤታማ መንገዶች እና የመከላከያ ዘዴዎች።
September 2, 2026 1K 2