ፓትርያሪኩ ቤተ ክርስትያን ኣይወክልም ብላቹ ቀኖና ስትጥሱ ፅድቅ ፤ ሌላ ሲጥሰው ኩነኔ የሚሆንበት ትክክል… — Digital Woyane - ድጅታል ወያነ — TG.ME

❝...ፓትርያሪኩ ቤተ ክርስትያን ኣይወክልም ብላቹ ቀኖና ስትጥሱ ፅድቅ ፤ ሌላ ሲጥሰው ኩነኔ የሚሆንበት ትክክል ኣይደለም።❞
~ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት

❝... ዘኣውገዘ በከንቱ ዉግዝ ዉዕቱ! ❞(በከንቱ ያወገዘ የተገዘተ ነው!) የትግራይ መንበረ ሰላማ አባቶች

#DigitalWoyane
August 3, 2023 4.7K 4 1