ለጽልመታውያን ሐሰተኛ እና ሴረኞች የተሰጠ ምላሽ‼️ ➖➖➖➖➖➖➖➖ ዕውነትን መረዳት ለሚፈልጉ ርቱኣን ሁሉ። ከ… — Digital Woyane - ድጅታል ወያነ — TG.ME

👉ለጽልመታውያን ሐሰተኛ እና ሴረኞች የተሰጠ ምላሽ‼️

ዕውነትን መረዳት ለሚፈልጉ ርቱኣን ሁሉ።
ከ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የደቡባዊ ትግራይ ማይ ጨው ሀገረ ሥብከት ሊቀ ጳጳስ።

በነገራችን ላይ ሐሰተኛ መረጃ በየቀኑ የሚሰራጨው መንግስት ተብየው የሁቲ የመን ተዋጊዎች አስታርቃለሁ ዩክሬን ከሩስያ ሰላም አመጣለሁ እያለ ሌትና ቀን የሚባዝነው በዳንኤል ክብረት የሚመራው ሰነፉ መሪያችን መሆኑ ይታወቃል።

#DigitalWoyane
July 22, 2023 3.7K 3 7