Binye21: post #1028 — TG.ME

የከተማችንን እና አልፎም የውጭ ሀገር የምግብ Review የተቆጣጠረውና የምናቀው ኤላ ሪቪው
Tiktok Creative Award በBest review ዘርፍ በዚህ አመት አጭቶታል


ይገባዋልና ቤተሰቦቼ ከታች ባለው ሊንክ ገብታቹ Vote አድርጉት።


* ከታች ያለውን ሊንኩን ነክታቹ * የሱን ስምና ፎቶ ያለበትን በመጫን
* ስልክ ቁጥር ሲጠይቃቹ በማስገባት መምረጥ ትችላላቹ ነው።
ስለማታሳፍሩኝ አመሰግናለሁ❤️


https://tiktokcreativeawards.com/categories/2
December 8, 2024 6.4K 11 2