YouTube
ጠጅም አረቂም እጠጣለሁ🤣|| ፌስታል አሶጡልኝ|| እማማ ዝናሽ Ethiopian comedy
እንኳን ለአብይ እና ረመዳን ፆም አደረሳችሁ እርግጠኛ ነኝ ትዝናኑበታላችሁ ከቲክቶክ ተሰድጄ ነው ተቀበሉኝ 🙏🏼🤣 የናፈቃችኋትን ኢትዮጵያን አዞራችኋለሁ እኛ ቤት ሰላም ዙረት ሳቅ ደስታ ብቻ ነው ቪድዮውን ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ ሼር ላይክ አድርጋችሁ ሀሳብ አስተያየት ብትሰጡኝ ከነፋስ የቀደመ መልስ ታገኛላችሁ ባላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ እወዳችኋለሁ❤️🙏🏼

February 21, 2026 944