YouTube
ኦርቶዶክስ ተከታዮች ውጭ መፅናኛ የሆነው ቦታ በኬንያ ናይሮቢ
በኬንያ ናይሮቢ የሚገኘው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች መድሀኒአለም ቤተክርስትያን ያየሁት ነገር እጅጉን አስደስተኛል በሌላ ሀይማኖት ውስጥ ያሉ ወገኖቻችንም እየተፅናኑበት እንደሆነ አይቻለሁ ትክክል ካልሆንኩ አርሙኝ እርግጠኛ ነኝ ትወዱታላችሁ ጨርሳችሁ እዩት የናፈቃችኋትን ኢትዮጵያን አዞራችኋለሁ እኛ ቤት ሰላም ዙረት ሳቅ ደስታ ብቻ ነው ቪድዮውን ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ ሼር ላይክ አድርጋችሁ ሀሳብ አስተያየት…

February 27, 2026 938