Bemnet Library: post #7895 — TG.ME

በሶስት ከተሞች ውስጥ ሶስት አሰቃቂ ግድያዎች ተፈፀሙ።

ከዛ ፖሊሶችና የደህንነት አካላቶች ወንጀለኛውን ለማደን ሲንቀሳቀሱ ያልተጠበቀ እና አስደንጋጭ ነገር ያገኛሉ።የወንጀሉ ቦታ ላይ የተገኙት የጣት አሻራዎች በሙሉ አሽሊ የሶስቱም ገዳይ እንደሆነች ፍንጭ ያሳያሉ።

ነገር ግን ፖሊሶችም ሆነ ማንኛውም የሚያውቃት ሰው፣ አሽሊ ገዳይ ናት የሚል እምነት የላቸውም።ታዲያ አሽሊ ገዳይ ካልሆነች... በሶስቱ ከተሞች ሰዎቹን የገደለው ማነው? ወይስ እሷ ሁላችንንም እያታለለች ነው? እኔ በበኩሌ ግራ ተጋብቻለው። ታሪኩ ሲቀጥል እጅግ በጣም አሰፈሪ የሆኑ የሳይኮሎጂ ክስተቶች እየተፈጠሩ ይመጣሉ።ይሄ መጽሐፍ "Tell Me Your Dreams" የተሰኘው የሲድኒ ሺልደን ዝነኛ መጽሐፍ ነው።

ማሳሰቢያ፦መጽሐፉ ላይ የተጠቀሱት ሳይኮሎጂዎች ለጥቂት ሰዎች ሊከብዱ ስለሚችሉ ተጠንቅቃችሁ አንብቡት!

📕 ርዕስ=ህልምሽን አጫውቺኝ
✍️ ደራሲ=ሲድኒ ሺልደን
 
📚 @Bemnet_Library
ህልምሽን አጫውቺኝ የተስተካከለ.pdf54.9 MB · PDF
26❤101👍7😱6💯3🫡2
August 20, 2026 16.8K 9 220