Bemnet Library: post #7912 — TG.ME

እጅግ የምትወዳት ፍቀረኛ ካለችህ  ምን ታደርጋለህ መሰለህ፤ከየትም እንዴትም ብለህ ለሁለት ዓመት ያህል ብር ታጠራቅማለህ።ከዚያ ፒያሳ ማህሙድ ጋ ቅጠራት።ፒያሳ ካስትሌ ምሳ ጋብዛት።ምን አለ በለኝ ትጋባላችሁ።

📕ርዕስ፦ፒያሳ ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ
✍️ደራሲ፦መሀመድ ሰልማን

📚 @Bemnet_Library
😁96❤16😢6🙏3🤗3🔥2💯2👍1
August 23, 2026 5.7K 57 19