Bemnet Library: post #7888 — TG.ME

በማማለል ጥበብ ውስጥ ትልቁ መሳሪያ ምስጢራዊነት ነው። ስለ ራስህ፣ ስለ ህይወትህና ስለ ሃሳብህ ሁሉንም ነገር በአንድ ጊዜ አትንገራት።ትንሽ ነገር ተናገርና ዝም በል።ሴቶች በተፈጥሮ  ያልተነገረና ምስጢራዊ የሆነ ነገር በተደጋጋሚ በማሰብ ይጓጓሉ።ይሄ ተፈጥሯዊ ጉጉት በአዕምሯቸው  ውስጥ እየጨመረ ሲመጣ አንተን ለማወቅ ያላቸው ፍላጎት ትኩስ እየሆነና እየነደደ ይመጣል።ስለዚህ ሴቶችን ለማማለል የመጀመሪያው መሳሪያ ምስጢራዊ በመሆን ጉጉታቸውን መቀስቀስ ነው።ይሄን ሕግ ሴቶችም በወንዶች ላይ  ቢጠቀሙት ሙሉ ለሙሉ ይሰራል።

📕 ርዕስ:- የማማለል ጥበብ
✍️ ደራሲ:- ሮበርት ግሪን

📚 @Bemnet_Library
❤150😁39💯13👍7🔥6❤‍🔥3
August 18, 2026 21.9K 21 50