@BedestaSc · 874 subscribers
✅ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች በመሃል አዲስ አበባ በ ሲኤምሲ ሚካኤል፤ በካዛንቺስ በአያት ባቡር ጣቢያ ዞን 2, ዞን 3 እና ዞን 8 ላይ ያገኛሉ❗️ ☎️ +251-900-100-765 ✅ከ10% ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ ✅ከ20-30 ዓመት ድረስ የብድር አገልግሉት በአነስተኛ ወለድ ✅ባለ1,ባለ2,3 ና ባለ 4 ምኝታ Contact:- @Bedesta
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/BedestaScIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 17, 2019per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
https://youtu.be/n7urbqDskOo?si=E91_fD1C6WozOvai
የቤት ባለቤትነት በዓለም ዙሪያ ◂▸◂▸ ቤት መግዛት ወይም የግል መኖሪያ መኖር በብዙዎች ዘንድ የኢኮኖሚ ጥንካሬና የስኬት መገለጫ ተደርጎ ይወሰዳል። ነገር ግን በዓለም ዙሪያ ከፍተኛ የቤት ባለቤትነት መጠን ያላቸው ሀገራት ዝርዝር ሲጠና፣ ውጤቱ ብዙዎቻችን አስቀድመን ከምንገምተው ፈጽሞ የተለየ ሆኖ ይገኛል። የኦኢሲዲ (OECD) ተመጣጣኝ የቤት አቅርቦት መረጃን መሠረት አድርገን ስንመለከት፣ የአንድ ሀገር የኢኮኖሚ ዕድገትና የዜጎች የቤት ባለቤትነት መብት ሁልጊዜ በቀጥታ እ…
[media, no text]
[media, no text]
የባንኮች የብድር ዕድገት ገደብ ተነሳ *** የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፤ የባንኮች የብድር ዕድገት ገደብ መነሳቱን አስታውቋል። የባንኩ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ባካሄደው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን ማሳለፉን የገለጸው ባንኩ፤ የባንኮች ዓመታዊ የብድር ዕድገት መጠን ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ መነሳቱን ገልጿል። ተጥሎ የነበረው የብድር ዕድገት ገደብ ግቡን አሳክቷል ያለው ባንኩ፤ ገደቡ ሙሉ በሙሉ መነሳቱን ገልጿል። የብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ወለድ ምጣኔም ከ15 በመቶ ወደ 16…