የአያሙል ቢድ (የነጫጭ ቀናት) ጾም ማስታወሻ!
የአላህ መልክተኛ ﷺ በየወሩ 13፣ 14 እና 15ኛ ቀናትን እንድንጾም ይመክሩን ነበር። የዚህ ወር የአያሙል ቢድ ጾም ነገ ይጀመራል፤ የቻለ ይፁም፣ ያልቻለ ደግሞ ሌሎችን በማስታወስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁን!
⇛ አያሙል ቢድ — ረቡዕ (13)
⇛ አያሙል ቢድ — ሐሙስ (14)
⇛ አያሙል ቢድ — ጁሙዓ (15)
قال ﷺ: «إذا صمت من الشهر ثلاثًا، فصم ثلاث عَشْرَةَ، وأربع عَشْرَةَ، وخمس عَشْرَةَ.»
4
2August 25, 2026 556 5