.የዐዚዙ ሚስት (ዙለይካ) በሺህ ማባበሏና በውበቷ ወደ ዩሱፍ ልብ ለመድረስ አልቻለችም፤ የሹዐይብ ልጅ ግን በሀፍረትና #በጨዋነቷ ሙሳን ልታገባ በቃች።□ ሴትነት "ሀያዕ" እንጂ ፋሽንና አለባበስ አይደለም።» mark this ma sis🫶👑@B_post1❤️🩹t.me/b_post1/2516Translate16531August 28, 2026 326 4 3