የጨዋታ ህግ እና ደንቦች 1) ወደ አክሱም ቢንጎ ሲቀላቀሉ የመጫወቻ 10 ነጥብ ከኛ ስጦታ ያገኛሉ:: በዚ የመጫወቻ ነጥብ ተጫውተው ያሸነፉትን ብር ለማውጣት ቢያንስ ከ100 ብር በላይ መሆን ይኖርበታል:: 2) ጨዋታ ለመጀመር ካርቴላ መርጠው ከገቡ በኋላ ጨዋታው ከመጀመሩም በፊት ሆነ ከጀመረ በኋላ አቋርጠው ቢወጡ እንደተጫወት ተቆጥሮ የመጫወቻው መጠን ገንዘብ ከነበረዎት ገንዘብ ላይ ተቆራጭ ይሆናል:: 3) ጨዋታ ሲጀመር የመጫወቻ ኳሶች በ5 ሰከንድ ልዩነት መጠራት ይጀምራሉ:: በዚ 5 ሰከንድ ውስጥ በተጠራው ቁጥር አሸናፊ ሁኖ የ ቢንጎ በተን ቀድሞ የተጫነ ሰው አሸናፊ ይሆናል:: ⛔ በተጠራው ቁጥር ሳያሸንፍ ቢንጎ ያለ ተጫዋች ከጨዋታው ይወገዳል:: ✅ ብር ለማስገባትም ሆነ ለማውጣት ያለዎትን ቀሪ ሂሳብ በመንካት ማስተካከል ይችላሉ @axumbingobot
September 22, 2025 2.3K 1