አስደሳች ዜና
የሴቶች መርከዝ አልሙእሚናት
የቁርአን ሂፍዝና የኢስላማዊ እውቀት ማዕከል ለዓመታት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሴቶች አዳሪ መርከዝ እነሆ ከመጪው ዓመት ጀምሮ በመደበኛ ፕሮግራሙ እድሜያቸው ከ14 እስከ 18 ዓመት ያሉ አዲስ ሴት ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ መጀመሩን ያበስራል፡፡
ስለሆነም በዚህ ፕሮግራም መመዝገብ የምትፈልጉ መርከዙ ወደሚገኝበት ወለቴ መጥታችሁ ምዝገባ እንድታደርጉ እናስታውቃለን።
መሟላት ያላባቸው መስፈርቶች
🔘 ቁርዓንን አስተካክላ ማንበብ የምትችል
🔘እድሜዋ ከ14–18 የሆነ።
🔘ከየትኛውም ቋሚ በሽታዎች ነፃ የሆነች።
🔘 ሀገራዊ ምግቦችን ሳትመርጥ መመገብ
የምትችል ።
🔘የራሷ የሆነ ፍላጎት ያላት።
🔘የሚሰጠውን ፈተና የምታልፍ።
ለበለጠ መረጃ 0904595077 0912941706





