ለጻድቁ ኢዮብ በዐውሎ ነፋስ እግዚአብሔር ተገልጦ ከምደር መሠረት እስከ ሰማይ መስተዋት ከላይ ከአርያም እስከ ታች ገሃነም ጥያቄን ቢጠይቀው "እኔ ወራዳ ሰው ነኝ የምመልስልህ ምንድር ነው? እጄን በአፌ እጭናለው" ብሎ ጻድቁ ተናግሯል፤(ኢዮብ 40፥4) እግዚአብሔር እንኳን መልኩ ቃሉም አይደፈርም እርሱ ኀያል ነው።
ጉባኤ ሐዋርያት "
መልካም ቀን።
@Apostolic_Council · 2.5K subscribers
እንኳን ወደ ጉባኤ ሐዋርያት በደህና መጣችሁ ወነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንተ ላዕለ ኵሉ ጉባኤ ዘሐዋርያት "ሐዋርያት በሰበሰቧት ከሁሉ በላይ በምትሆን በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን" "....እግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ፤” — ቆላስይስ 2፥2
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Apostolic_CouncilIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 30, 2023per Telegram
We have been tracking it since July 21, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ጉባኤ ሐዋርያት "
“እግዚአብሔር አምላክም ለአዳምና ለሚስቱ #የቁርበትን #ልብስ አደረገላቸው፥ #አለበሳቸውም።”
— ዘፍጥረት 3፥21
“እግዚአብሔርም እርሱን አለው፦ እንግዲህ ቃየንን የገደለ ሁሉ ሰባት እጥፍ ይበቀልበታል። እግዚአብሔርም #ቃየንን #ያገኘው ሁሉ #እንዳይገድለው #ምልክት #አደረገለት።”
— ዘፍጥረት 4፥15
“እግዚአብሔርም መልካሙን መዓዛ አሸተተ፤ እግዚአብሔርም በልቡ አለ፦ #ምድርን #ዳግመኛ ስለ ሰው #አልረግምም፥ የሰው ልብ አሳብ ከታናሽነቱ ጀምሮ ክፉ ነውና፤ ደግሞም ከዚህ ቀድሞ እንዳደረግሁት #ሕያዋንን ሁሉ እንደ ገና #አልመታም።”
— ዘፍጥረት 8፥21