አዲሱ Meta AI ከኢሜይል፣ ከካላንደር እና ከዌብሳይቶች ጋር በመገናኘት ሙሉ ዝግጅቶችን በራሱ ማቀድ የሚያስችልበትን አዲስ ፊቸር ይፋ ማድረጉን ገለጸ በዚሁ መሰረት ኤአዩ የማህበረሰብ መረጃዎችን እና የክሪኤተሮችን ኮንቴንት በመጠቀም እንደ ልደት ያሉ ዝግጅቶችን የማቀድ አቅም ያለው ሲሆን፣ አገልግሎቱ በተመረጡ ሀገራት ውስጥ መለቀቅ መጀመሩን ኩባንያው አስታውቋል። ሲስተሙ ለሚሰጣቸው ውሳኔዎች የጥቆማ ምንጮቹን በግልጽ የመለየት እና የማሳወቅ ሀላፊነት አለበት የቦታ ምርጫ፣ የቲኬት ቆረጣ ወይም የፋይናንስ ክፍያ ከመፈጸሙ በፊት ተጠቃሚው የየምንጮቹን ሚና አይቶ በራሱ ማረጋገጥ ይኖርበታል ይህ አሰራር AI በራሱ የሰጣቸውን የውሳኔ ሃሳቦች እና ትእዛዞች ተጠቃሚው በቀላሉ እንዲቆጣጠር ያግዛልይህ አሰራር የ AI ኤጀንቶች በራሳቸው የዕለት ተዕለት ውሳኔዎችን እና ክፍያዎችን ሲፈጽሙ የሚፈጠሩ ስህተቶችን ለመቀነስ እና የተጠቃሚዎችን ቁጥጥር ለማጠናከር ትልቅ ሚና ይጫወታል። @AddisIntelt.me/Addisintelligence/46541July 30, 2026 21