Google ከSuno ጋር የሚያደርገውን ውድድር በማፋጠን Lyria 3.5 የተባለ አዲስ የሙዚቃ ማምረቻ AI ሞዴል ይፋ አደርጓልአዲሱ ሞዴል በእንግሊዝኛ ቋንቋ የሚሰሩ የሙዚቃ ስራዎችን እጅግ በጣም ጥራት ባለው ድምፅ እና ቀደም ሲል በ AI ሙዚቃዎች ላይ ይታዩ የነበሩ አሰልቺ ድምፆች (Artifacts) በሌሉበት መልኩ ያቀርባል። ሆኖም ሲስተሙ በሌሎች ቋንቋ የቃላት አነባበብ እና Stress ላይ አሁንም ቢሆን የተወሰኑ ክፍተቶች አሉበት። ይህ አዲስ የ Google ሞዴል በሙዚቃ አሰራር ዘርፍ ውስጥ በ AI የሚሰሩ ይዘቶችን ጥራት ወደ አዲስ ደረጃ የሚያሸጋግር ሲሆን ለክሪኤተሮችም ሰፊ እድል ይከፍታል። Link Here @AddisIntelt.me/Addisintelligence/46531July 30, 2026 22