Addis Intel: post #4651 — TG.ME

🪐 Grok ተጠቃሚዎች ሃሳባቸውን በፅሁፍ ብቻ በመግለጽ ወዲያውኑ የሚሰሩ Web Apps እንዲገነቡ የሚያስችል Build Mode የተባለ አዲስ ፊቸር ይፋ አደርጓል

💡ይህ አሰራር በ Grok ዌብሳይት፣ በ iPhone እና በ Android አፕሊኬሽኖች ላይ የሚሰራ ሲሆን ተጠቃሚዎች የፈለጉትን አፕሊኬሽን አይዲያ ሲነግሩት ሲስተሙ በራሱ ሰርቶ በራሱ Domain Name ፐብሊሽ ያደርገዋል።

📷ሲስተሙ Subagents፣ የ Browser Tools እና በ Grok Imagine የተደገፈ Image Generation አቅም ያለው Grok Build የተባለ Coding Agent ይጠቀማል

📷በስራው የተዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን በነጻ Domain ላይ ማስቀረት፣ Custom Domain ማገናኘት ወይም Source Code ወደ GitHub Export ማድረግ ይቻላል

⭐️ አገልግሎቱ ለ SuperGrok Heavy ተጠቃሚዎች ክፍት ሆኗል

🙂 በዚህ አሰራር የ Coding እውቀት የሌላቹ ሰዎች Dashboards Games እና Productivity Tools በቀላሉ መገንባት ትችላላቹ

🤩 @AddisIntel
❤2
July 29, 2026 28