Addis Intel: post #4650 — TG.ME

⚡️ ተጠቃሚዎች የ ChatGPT Agentን በመጠቀም ለማንኛውም ዌብሳይት የሚሰሩ Promo Codes የሚያገኙበት አዲስ መንገድ ይፋ ሆንዋል

👉 ይህ አሰራር የ ChatGPTን Agent ባህሪ በመጠቀም በኢንተርኔት ላይ ያሉ ኩፖኖችን በራሱ ፈልጎ በ Checkout ገጽ ላይ አንድ በአንድ በመሞከር የሚሰሩትን ብቻ ለተጠቃሚው ለይቶ ያቀርባል።

🌐 Agentው በመጀመሪያ የቅናሽ ኮዶችን በ Search Engine እና Coupon Sites ላይ ይፈልጋል

🏪 በመቀጠል ወደ ኦንላይን ሾፑ በመግባት እቃ Cart ውስጥ ይጨምራል

📝 ወደ Checkout ገጽ በመሄድ የተገኙትን ኮዶች በሙሉ በመሞከር የሚሰሩትን የቅናሽ መጠኖች ሪፖርት ያደርጋል

👉ይህ አሰራር ሰዎች በኦንላይን ሾፒንግ ወቅት የሚሰሩ Promo Codes ለማግኘት የሚያጠፉትን ጊዜ እና ድካም ሙሉ በሙሉ ያስቀራል።

🤩 @AddisIntel
❤2
July 29, 2026 33