
Elon Musk አዲሱ
Grok 4.6 ሞዴል በኦገስት 7 ይፋ እንደሚሆን እና በቅርቡ ደግሞ የበለጠ ግዙፍ Model እንደሚከተል አስታወቀ
እንደ Musk ገለፃ 1.5 Trillion Parameters ያለው Grok 4.6 በቅርብ ቀናት ውስጥ የሚለቀቅ ሲሆን ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ደግሞ 2.1 Trillion Parameters ያለው Grok 4.7 ይከተላል። ከዚህ በተጨማሪም SpaceX የ Cursorን Acquisition ማጠናቀቁን ተከትሎ በ Colossus 2 Cluster ላይ ከዜሮ የሰለጠነው Composer 3 የኮዲንግ ሞዴል በቅርቡ ይፋ ይሆናል የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ነው።
ይህ አዲስ የ Composer 3 ሞዴል ከ Claude Opus 5 እና ከ GPT-5.6 Sol ጋር እኩል የሚወዳደር የ Coding Performance እጅግ በጣም በቅናሽ ዋጋ ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል።
@AddisIntel
2
1July 29, 2026 33