Addis Intel: post #4648 — TG.ME

🏷 Moonshot AI የ Kimi-K3 ሞዴሉን በትንሽ መጠን በ 0.4 Billion Parameters ብቻ በማድረግ ለሁሉም ክፍት አደረገ

🔺በከፍተኛ አቅሙ ከ Opus እና ከ Fable ጋር የሚወዳደረው Kimi-K3 አሁን በትንሽ መጠን በመዘጋጀቱ ምንም አይነት ውድ ኮምፒውተር ወይም GPU ሳይስፈልግ በማንኛውም ደካማ ሲስተም ላይ መስራት ይችላል።

🔺ይህ አዲስ ስሪት በ አነስተኛ መጠን የተዘጋጀ በመሆኑ 8 GB RAM ባላቸው ኮምፒውተሮች ላይ ሙሉ በሙሉ በነጻ ይሰራል። በተጨማሪም በ Storage ላይ ከ 2 እስከ 4 GB ቦታ ብቻ የሚይዝ ሲሆን የ K3 ሞዴልን ዋና ዋና Architecture እና DNA ይዞ ስራዎችን ያከናውናል::

😍 ይህ ለDevelopers Ai model በራሳቸው ኮምፒውተር ላይ በነጻ እና በፍጥነት እንዲሞክሩ ትልቅ እድል ይከፍታል share አድርጉላቸው

🔗 Link

🤩 @AddisIntel
🥰2❤1
July 29, 2026 32