አንድ የOpenAI developer የCodex እና የChatGPT አጠቃቀም መንገዶችን ያካተተ website ይፋ አደረጓል ይህ website የተለያዩ የተግባር ልምዶችን፣ ዝግጁ ፕሮምፕቶችን፣ መመሪያዎችን እና ጠቃሚ መሳሪያዎችን በአንድ ቦታ የያዘ የማህበራዊ ሚዲያ መሰል ገጽ አለው። በተጨማሪም የAI ቴክኖሎጂዎችን በዕለት ተዕለት ስራ ላይ የበለጠ ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመጠቀም ትልቅ እገዛ ያደርጋል Website link @AddisIntelt.me/Addisintelligence/464721July 28, 2026 28