Google በአንድ ጊዜ ሶስት አዳዲስ የGemini AI ሞዴሎችን ይፋ አደረጓል እነዚህ አዳዲስ ሞዴሎች የረጅም ኮንቴክስት ግንዛቤን እና የኮምፒውተር Vision አቅምን በከፍተኛ ደረጃ በማሻሻል ገበያው ላይ ያሉ ተፎካካሪዎችን የሚበልጡ ሆነዋል። ኩባንያው Gemini 3.6 Flash፣ Gemini 3.5 Flash-Lite እና ለሳይበር ደህንነት የተሰራውን Gemini 3.5 Flash Cyber አስተዋውቋል አዲሶቹ ሞዴሎች ከብዙ ተፎካካሪዎች ጋር ሲነፃፀሩ በጣም ርካሽ ዋጋ ያላቸው ሲሆን ከGPT-5.6 በትንሹ ብቻ በዋጋ ይለያያሉ ዴቨሎፐሮች እና ተጠቃሚዎች የቪዥን እና የዳታ ፕሮሰሲንግ ስራዎችን በፍጥነት እና በቅናሽ ዋጋ ለማሰራት ይጠቀሙባቸዋል @AddisIntelt.me/Addisintelligence/46462July 28, 2026 38