Addis Intel: post #4643 — TG.ME

✴️ OpenAI ለChatGPT አዲስ Health mode ጨመረ

📌 ይህ አዲስ ፊቸር ChatGPT የህክምና መረጃዎችን እና የApple Watch ዳታዎችን በመጠቀም ለጤና ጥያቄዎች በገሃዳዊ ሜትሪክሶች የተደገፈ ምላሽ እንዲሰጥ ያስችለዋል።

➡️ ተጠቃሚዎች Apple Healthን እንዲሁም የOne Medical ወይም Function Health ሪኮርዶችን በማገናኘት የደም ምርመራዎችን፣ መድኃኒቶችን፣ የእንቅልፍ እና የእንቅስቃሴ ዳታዎችን ማጋራት ይችላሉ

➡️ ሲስተሙ የደም ምርመራዎችን ያወዳድራል የህክምና ቃላትን ያብራራል ወይም ከአለርጂ ነፃ የሆኑ ሬስቶራንቶችን ይጠቁማል

➡️ Free ተጠቃሚዎች ዶክተር የሚያስፈልግበትን ጊዜ የሚጠቁም GPT-5.5 Instant ሲያገኙ Paid ተጠቃሚዎች ደግሞ ለተወሳሰቡ የህክምና ጉዳዮች GPT-5.6 Solን ይጠቀማሉ

👥 @AddisIntel
❤2
July 28, 2026 32