Addis Intel: post #4642 — TG.ME

🙂 Moonshot AI የተባለው ኩባንያ አዲሱን Kimi K3 ሞዴል Open-source አድርጎ ለቋል

🖱️ይህ የቻይና ኩባንያ ቃል በገባው መሰረት Kimi K3 የተባለውን ከፍተኛ አቅም ያለው የAI ሞዴል ለሁሉም ክፍት ማድረጉን ይፋ አድርጓል።

🔺 ሞዴሉ በኮዲንግ እና በAI Agents ስራዎች ላይ ከFable 5 እና GPT-5.6 ጋር ተመሳሳይ አቅም ያለው ነው

🔺 ማንኛውም ሰው ሞዴሉን በርካሽ ፕሮቫይደር ላይ በመከራየት ወይም በራሱ ሰርቨር ላይ ሆስት አድርጎ መጠቀም ይችላል

🔺 ይህ እርምጃ ውድ በሆኑ SaaS ሰርቪሶች ላይ ጥገኝነት ያላቸውን startup አሰራር ሙሉ በሙሉ ሊቀይር ይችላል

➡️ ይህ open source የ AI ሞዴል መለቀቁ developers ኩባንያዎች በራሳቸው መሰረተ ልማት ላይ ከፍተኛ አቅም ያላቸውን ሲስተሞች በቀላሉ እንዲገነቡ መንገድ ይከፍታል

👥 @AddisIntel
👥 @AddisIntel
❤2🥰2
July 28, 2026 27