🇨🇳 በቻይና በተካሄደው WAIC 2026 የዓለም አቀፍ AI ኮንፈረንስ ላይ የአዲሱ ትውልድ ትምህርት ቤት AI ጥቁር ሰሌዳ ይፋ ሆነ
ይህ ዘመናዊ መሣሪያ ባህላዊውን የመማር ማስተማር ሂደት ሙሉ በሙሉ በመቀየር ትምህርትን የበለጠ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ያደርገዋል።
በሰሌዳው ላይ የተጻፉ ነገሮችን በቀላሉ የመለየት እና ትምህርታዊ ይዘቶችን በራሱ የማደራጀት አቅም አለው
ውስብስብ የሆኑ ርዕሶችን በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ታግዞ ለተማሪዎች በግልጽ ያብራራል
መደበኛውን የክፍል ትምህርት ተማሪዎች በቀጥታ የሚሳተፉበት (Interactive) አሳታፊ ክፍለ-ጊዜ ያደርገዋል
የዚህ ዓይነት አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የታከለባቸው ሰሌዳዎች መስፋፋት ወደፊት ባህላዊውን የማስተማሪያ ዘዴ ሙሉ በሙሉ ሊተኩት ይችላሉ
@AddisIntel
2July 28, 2026 29