ትናንት ማታ ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም በራያ አላማጣ ከተማ ላይ የህወሓት ታጣቂዎች ከፍተኛ አፈሳ መፈፀማቸው ታውቋል።ብዛት ያላቸው የወያኔ ወታደሮች አላማጣ ከተማ ከገቡ በኋላ ጭምብል በመልበስ አፈሳ ጀምረዋል ፊታቸውን ጭምብል አጥልቀው በርካታ ወጣቶችን ወስደዋል።@Addis_Reporter @Addis_Reportert.me/Addis_Reporter/30888Translate82August 28, 2026 2.6K