ምኞት !!!
እውነት ለማውራት ብዙ ግዜ በጣም ቢዚ ስለሆንኩኝ እንጂ ግዜ ባገኝ ሸይኻችንን አላህ ዕድሜያቸውን አርዝሞልን የእኛንም አርዝሞልን ሁለታችንም በህይወት እያለን በጣም በጣም በጣም ከምመኘው የሆነ አሻራዬን አሳርፌ እውን ላደርጋቸው ከምፈልጋቸው ኪታቦች ውስጥ አንዱ ይህንን ኪታብ ነው !!!
ሸይኽ የሰጧቸውን ፈትዋዎች ሰብስቦ ወደ አረብኛ ቀይሮ እንዲህ በኪታብ መልክ አዘጋጅቶ ማውጣትና በመፅሃፍ መድርደሪያዬ ላይ ደርድሬ ማየት !! ኡፍፍፍፍፍ
አቦ አላህ ያሳካልኝ ኢንሸ አላህ ይሳካልኝ ይሆናል !!!
✍አቡ ሙስዐብ ጅብሪል ሱልጣን
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab

12September 8, 2026 532 7