አዋጅ አዋጅ አዋጅ‼️ ↪️ስሙ ላልሰማም አሰሙ ➮ዛሬ ማክሰኞ ከአሱር ሶላት ቦኋላ ሳምታውይ ተከታታይ የሴቶች… — ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን — TG.ME

📢 አዋጅ አዋጅ አዋጅ‼️

↪️ስሙ ላልሰማም አሰሙ

➮ዛሬ ማክሰኞ ከአሱር ሶላት ቦኋላ ሳምታውይ ተከታታይ የሴቶች ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ዝግጅት ስላለ ሱና ወዳድ እናቶችና እህቶች በተባለው ቦታና ሰአት ወቅት በመገኘት ጠቃሚ ምክር እዳያልፋችሁ ኑና ቦታው ላይ የዳዕዋው ተካፋይና ተቋዳሽ ሁኑ

👈اعرف الحق تعرف أهله واعرف الباطل تعرف أهله

👉ሀቅን እወቅ የሀቅ ባልተቤቶችን ታውቃለህ ባጢልን ዕወቅ  የባጢል ባልተቤቶችን ታውቃለህ፣

💺ተጋባዥ የክብር እንግዳችን ↩️

🎙1.ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን
🎙2.ኡስታዝ ፉአድ አቡ ሀኒፋ
[አላህ ሁላቸውንም ይጠብቃቸው]

🕌መስጅደ አቡበክር ሀራ ውላጋ

🗓 ቀን : ዐ3/12/18 አልያም
ረቢዓል አወል 26


➷➷➷
https://t.me/hussenhas
Telegram
አቡ ዓኢሻ العلم نور
የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!! የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር
September 8, 2026 376 2