مجموع الفتاوى لابن تيمية الحراني ـ رحمه الله ـ مجموع ابن القاسم. 👆… — ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን — TG.ME

مجموع الفتاوى لابن تيمية الحراني ـ رحمه الله ـ

مجموع ابن القاسم.


👆 ለተሞ ለመግባት አላማ ያላችሁ ደረሶች ለማንኛውም ይሄንን ኪታብ መግዛት አትዘንጉ። ሸይኻችን የሆነ ግዜ ተድሪስ ሊጀምሩት አላማ እንዳላቸው በተደጋጋሚ እየተናገሩ ነው። ስለዚህ ገዝቶ ማዘጋጀቱ አይከፋም ብዬ ነው።

ለማንኛውም ስትገዙ ብዙ ነቅል አድራጊዎች ኢዕቲማድ የሚያደርጓቸው እትሞችን ምረጡ። ብሩ ቢወደድም አሪፍ ኑስኻ ለመግዛት ሞክሩ። በውስጡም እንደተለመድው አለፍ አለፍ ብሎ 8 ገፅ ባዶ አድርጎ እንዳይዘልባችሁ እያንዳንዱን ሙጀለድ ተሰፉህ እያደረጋችሁ አጣሩት።

https://t.me/abuzekeryamuhamed
https://t.me/abuzekeryamuhamed
👍4
September 8, 2026 463 3