AB TECH: post #1705 — TG.ME

ዛሬ May 22 አለም አቀፍ የBitcoin pizza ቀን ነው🤩

16 አመት በፊት ቪዲዮ ላይ የምትመለከቱት ሰውዬ 3 pizza በ10 ሺ bitcoin ነበር የገዛው
😭

አሁን ላይ 10 ሺ bitcoin $775,000,000 Dollar ያወጣል

🤩🤩🤩🤩

SHARE 🚀
https://t.me/AbTech_Net
https://t.me/AbTech_Net
❤1👍1🥰1
May 22, 2026 1.3K