እንደሚታወቀው Ton ስሙን ወደ Gram ቀይሯል አሁን ላይ በጠቅላላ 187 ሚሊዮን Wallet Address አሉ ተብሎ ይገመታል ይሄም የሚያሳየው ብዙ ሰዎች ግራምን ለተለያዩ Transactions እየተጠቀሙ መሆኑን ነው።በቀን 3 ሚሊዮን Transactions በግራም በኩል ይደረጋል ይሄም በሰዎች ዘንድ ያለውን ተቀባይነት ያሳያል።በፈረንጆቹ July 27 ብዙ መጠን ያለው የግራም ቶክን Unlock ይደረጋል በዚህም ብዙ ሰዎች ሊሸጡ ይችላሉ ለጊዜውም ቢሆን ዋጋው ሊቀንስ ይችላል ጥንቃቄ አድርጉ።SHARE https://t.me/AbTech_Nethttps://t.me/AbTech_Nett.me/AbTech_Net/1710Translate211July 10, 2026 1.8K