AB TECH: post #1716 — TG.ME

ዩቲዩብ የ Monitization ሕጉን አሻሻለ!

የዩቲዩብ አጋር ፕሮግራም (YouTube Partner Program) ማሻሻያዎች ከጥር 1 / 2027 ጀምሮ በይፋ ሥራ ላይ ይውላል።

በአዲሱ ህግ ሞኒታይዝ ለመሆን ወይም ገቢ ለማግኘት
1,000 ተመዝጋቢዎች (Subscribers)
ከ8,000 የህዝብ እይታ ሰዓታት (Public watch hours) ባለፉት 12 ወራት ወይም 20 ሚሊዮን የሾርትስ እይታዎች (Shorts views) ባለፉት 90 ቀናት። ማሟላት ግዴታ ሲሆን ይህም ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት ከነበረው በእጥፍ የጨመረ ነው። በእርግጥ በአንድ ቪዲዮ ሁሉ ሊመጣ ይችላል ሀሪፍ ይዘት ከስራን ማለት ነው ፤ ለእኛ ሀገር ከባድ ቢሆንም !

ለማንኛውም ​እስካሁን መስፈርቱን ካላሟላችሁ ፣ አሁን የቀረውን ጊዜ በመጠቀም ወደ ግባችሁ ድረሱ። 6 ወር ጊዜ አላችሁ!

SHARE
🚀
https://t.me/AbTech_Net
https://t.me/AbTech_Net
❤1👍1🥰1
August 11, 2026 359 2