AB TECH: post #1681 — TG.ME

Breaking News 📣

📈 በሚያሳዝን ሁኔታ ከ March 9 ጀምሮ Bybit ላይ የ Ethiopia ብር ከ P2P Trading ሙሉ ለሙሉ Remove  ይደረጋል ⚠️
1 Usdt ከ 3 ቀን በፊት እስከ 187 ብር ድረስ ሲሸጥ ነበር አሁን ግን 183 ብር ገብቷል በዚህ አያያዙ Binance እና ሌሎች Exchangoch ላይም ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም እና
Be safe ለማለት እወዳለው
🛡

ሙሉ መረጃውን ከላይ ማንበብ ትችላላቹ 🖥
👏2👍1🥰1😭1
March 6, 2026 1.2K