ለዚህ ወጤት መመዝገብ እንደዋነኛ ምክንያት የሆነው በኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ በ 2016 ትምህርት ዘመን የነበረው የትምህርት ማህበረሰቡ አስተዋጽፆ እንደተጠበቀ ሆኖ ሌላው የተሰራው ከፍተኛ የስነልቦና እና ሁለንተናዊ ዝግጅት ትልቁን ድርሻ ይይዛል፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0930 363 779 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንንድረ ገፅhttps://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ::
August 3, 2024 11.7K