@Adamabranch4 · 530 subscribers
ይህ የቴሌግራም ቻናል አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት አዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ መረጃዎችንና መልዕክቶችን ለወላጆች ተደራሽ የሚያደርጉበት ነው።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Adamabranch4Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 9, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ለመምህራን በሙሉ!! ዛሬ 8:00 ላይ ስልጠና ስላለ እንድትገኙ ይሁን!!
በቸርነትህ አመታትን ታቀዳጃለህ ✝️ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል መዝሙር 65፥1❤❤❤ እንኳን ለ2018 ዘመን መለወጫ በዓል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን። አዲሱ ዓመት ምኞታቹን ምታሳኩበት🌻የፍቅር🌻የሰላም🌻 የደስታ🌻 የበረከት🌻 የአንድነት🌻 የመተሳሰብ🌻 የጤና 🌻ጠንክሮ የመስራት🌻የአገልግሎት🌻የታማኝነት🌻የቅንነት🌻 የይቅርታ🌻 የምስጋና 🌻የመማር🌻የአዎንታዊ አስተሳሰብ🌻የአርዓያነት🌻የመትረፍረፍ🌻 በሁሉም የምትባረኩበት🌻ዓመት ይሁንላችሁ ይሁንልን!!❤❤❤🌻መልካም አዲስ ዓመት🌻 …
ወድ የአቡነ ጎርጎሪዮስ ት/ቤት ወላጆች በሙሉ። እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን። ባለፈው በስበሰባ ላይ የዓመት ፣ የግማሽ ዓመት ፣ የሶስት ወር ክፍያን ቀድሞ በመክፍል እንዲሁም ደግሞ ብድር በመስጠት ት/ቤቱን ለመደገፍ ቃል የገባችሁ መሆኑ ይታወቃል። በዚህም ብዙ ወላጆች በቃላቸው መሰረት ያገዙን ሲሆን ፤ ት/ቤቱ የተወሰነ ቀብዲ ክፍያ በመክፈል የት/ቤት ግዥ ውል ተዋዉሏል። ለዚህም ድጋፍ ላደረጋችሁልን ወላጆች በእግዚአብሔር ስም ምስጋናችንን እያቀረብን ፤ …
[media, no text]
ውድ ወላጆች እንኳን ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ!! ትምህርት ቤታችን አንገብጋቢ ጉዳይ ስለገጠመው ከወላጆች ጋር ውይይት ማድረግ አስፈልጎታል። በመሆኑም እሁድ በ25/12/2017 ዓ.ም ወላጆችን ስብሰባ ጠርቷል፤ እርስዎም በስብሰባው ላይ ተገኝተው የውይይቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ በአክብሮት ተጠርተዋል። ረድኤተ-እግዚአብሔር አይለየን!! አድራሻ:- ጀነራል ሆስፒታል በሚገኘው አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት ቁ.2 ቅርንጫፍ ሰዓት:- 2:30