@econ13 · 1.1K subscribers
ይህ ቻናል ሲመሰረት ዋና አላማው የEconomics material ከመውጫ ፈተና ጋር በተያያዘ ማጋራት እና ለሀገራችን ብቁ Economist መፍጠር ነው።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/econ13Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 25, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
3 advertisers placed 3 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
#ጥቆማ በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ! የማመልከቻ ጊዜው እስከ ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም መራዘሙን ኢንስቲትዩቱ ገልጿል። የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering ያመልክቱ 👇 https://sitedu.info/admission/application መስፈርቶች …
በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ) በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት በቴክኖሎጅ ታርሞ ይፋ የተደረገ ሲሆን በክልሉ 173699 ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወቃል። ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች መካከልም 135003(77.72%)ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት አስመዝግበዋል። ይህ ው…
📊 የኢኮኖሚክስ ሳይንስ እንደሚያረጋግጠው፣ ከፍተኛ የታክስ መጠን ከፍተኛ የመንግሥት ገቢ አያመጣም! ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ የኢኮኖሚክስ ሳይንስ የሚያስተምረው፣ የታክስ መጠንን መጨመር ሁልጊዜ የመንግሥትን ገቢ እንደማያሳድግ ነው። በተወሰነ ደረጃ ከተሻገረ በኋላ፣ በመጨረሻ ላይ ከፍተኛ የታክስ መጠን ከተወሰነው ተመጣጣኝ ደረጃ በላይ ሲጨምር፣ ምርትን፣ ኢንቨስትመንትን እና የታክስ መሠረቱን (tax base) በማሳነስ፣ በመጨረሻም የመንግሥትን የታክስ ገቢ እንኳን ይቀንሳል…
ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰጧችኋል። ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ድረስ ይቆያል። ይህንን ይፋ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የ2018 በጀት አመት ሪፖርት ባቀረቡብት ወቅት ነው።