ትዝ ይላችኋል ብለን እናስባለን የ2018 UEE ተቃርቦ በተለያዩ ተቋማት Model Model ስሩ ሲባል Z Secret ደሞ አሁን Model የምትሰሩበት ግዜ አይደለም Pilot Exam ስሩ ብለን የኛን ተማሪዎች እያሰራን የ z secret አባል ያልሆናችሁም ከምትማሩበት ተቋም Pilot እንዲያሰሯችሁ አድርጉ አሁን የModel ግዜ አይደለም ትጠቀሙበታላችሁ ብለን ቻሌንጅ አስጀምረን እቅዳችን ስለተሳካ ደስተኞች ነን።
Practice Exam Accuracy for the UEE Regional Model Exam: 20% Pilot Test: 98% https://youtu.be/cFr6x2eDIG0?t=637 👉ዝም ብሎ መልፋት ብቻ ስኬታማ አያደርግም። Strategy ወሳኝ ነዉ።