በ2ት ወር ጥናት ከኛጋር ከ500+ በላይ ማምጣት ከተቻለ ዓመቱን መሉ አብረን አሳልፈን እንዴት 595+… — Z Secret Training Institute — TG.ME

በ2ት ወር ጥናት ከኛጋር ከ500+ በላይ ማምጣት ከተቻለ ዓመቱን መሉ አብረን አሳልፈን እንዴት 595+ አይቻልም።

ቀጣይ ተረኛዉ እናንተ ናቹ የናንተ ተራ ግን 500+ ለማምጣት ሳይሆን ለመስቀል ነዉ መሆን ያለበት።
10,000 በላይ ተማሪ ከ560+ እንደምናስመጣ እርግጠኞች ነን።

አቅማችሁን አትገድቡ በርቱልን እኛ ያለምንም ስስት Smart በሆነ መንገድ እንለፋለን እኛን የምታኮሩን ደሞ እናንተ ናቹ❤️


እናልማለን, እናምናለን, እንሰራለን, እናሳካለን 💪
🥰125❤81👏21🏆18🔥10⚡6👌4🤗4🙏3🍓2
September 3, 2026 10.1K 82 20