Radar: post #1791

🔴ቤተክርስቲያን ንብረት ሆኖ ተመዘገበ‼️ "ጸናጽል፣ ከበሮና መቋሚያ ከሌሎች ከ10 በላይ ቅዱሳት መጽሃፍት ጋር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዐዕምሮአዊ ንብረት መሆናቸው ተረጋግጦ ከሚያዝያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን በቅጂና ተዛማች መብቶች ሥራ ተመዘግበዋል፡፡

April 15, 2025 1.1K