ውድ የዘውግ ሪል እስቴትና ንግድ አ/ማ ባለድርሻዎች በሙሉ
ዘውግ ሪል እስቴትና ንግድ አ/ማ ህዳር 28, 2018 ዓ/ም ባከናወነው ጠቅላላ ጉባኤ የግንባታ የአፈር ቁፋሮ ስራ እንዲሰራ ጉባኤው ውሳኔ አሳልፏል።
በዚህም መሰረት የግንባታ አፈር ቁፋሮ ስራው መጀመሩን ስናሳውቅ በታላቅ ደስታ ነው።
ማሳሰቢያ ውዝፍ ወርሃዊም ሆነ ልዩ ክፍያ ያለባችሁ ባለድርሻዎ እንድትከፍሉ ይሁን።
ዘውግ ሪል እስቴትና ንግድ አ/ማ
July 27, 2026 791