ለተከበራችሁ የንግድ አጋሮቼ እና ደንበኞቼ ሁሉ፣
ዛሬ በደላላነት ሥራዬ የ4ኛ ዓመት የጽናት እና የስኬት በዓልን እያከበርሁኝ ይገኛለሁ። ባለፉት አራት ዓመታት ውስጥ ከሥራ ግንኙነት ባለፈ እጅግ የትረፉ እና የከበሩ እህት-ወንድሞችን ማፍራት ችያለሁ።
በሥራዬ እንድበረታ "አይዞህ" እያላችሁ ስትደግፉኝ ለነበራችሁት ደንበኞቼ ሁሉ ከልብ የመነጨ ከነፍሴ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ካለ እናንተ ሁለንተናዊ ትብብርና እርዳታ ዛሬ አራት ዓመት ሙሉ በጽናት መቆም ባልቻልኩም ነበር፤ አስተዋጽኦችሁም ለእኔ እጅግ ላቅ ያለ ነው።
ባለፉት ዓመታት ባገኘሁት ልምድ እና ባሳየሁት ጽናት ላይ በመመሥረት፤ በቀጣይነትም በይበልጥ በርቼ፣ ይበልጥ ጎበዝ በመሆን ለቀድሞ ደንበኞቼ እና ለቀጣይ አዳዲስ ደንበኞቼ ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት በመስጠት እንደማስደስታችሁ እና በሥራዬም እንደማኮራችሁ ላረጋግጥልዎ እወዳለሁ።
ለፈጣሪ ምስጋና ይግባውና ለእናንተም ላደረጋችሁልኝ ውለታ ከፍ ያለ ክብር አለኝ!
ከሰላምታ እና ከታላቅ አክብሮት ጋር፣
[ጉዳይ አማረ ኮሚሽን ኤጀንት ባህርዳር]
የስልክ ቁጥር፦ [0948 83 60 38]
https://www.facebook.com/share/1AEjnKsNZw/
facebook ገፃችን ይጎብኙ
ቆጮ ሻጭ እና ገዥን አገናኝ ባህርዳር
@betshachi · 433 subscribers
Created in 2019
መኖሪያ ቤት: የንግድ ቦታ :ሆቴል :መኪና እናገናኛለን!!
Information
Username@betshachi
CreatedAugust 14, 2019
Linkt.me/betshachi
Channel history
Channel created August 14, 2019per Telegram
We have been tracking it since August 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
⌘K
Newest first
Share channel “ቆጮ ሻጭ እና ገዥን አገናኝ ባህርዳር”
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/betshachiIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →



