ውድ የዘውግ ሪል እስቴትና ንግድ አ/ማ ባለድርሻዎች በሙሉ በጠቅላላ ጉባኤው በተወሰነው ውሳኔ መሰረት ማህበሩን…

ውድ የዘውግ ሪል እስቴትና ንግድ አ/ማ ባለድርሻዎች በሙሉ

በጠቅላላ ጉባኤው በተወሰነው ውሳኔ መሰረት ማህበሩን ወደ ግንባታ ስራ ለማስገባት የመሬት ቁፋሮ ለማስጀመር ይረዳ ዘንድ ወርሃዊ ክፍያን ከታህሳስ ወር ጀምሮ አሻሽሎል እንዲሁም ልዩ ክፍያን ወስኖል። በዚህም መሰረት አባላት በተሻሻለው ክፍያ መሰረት የታህሳስና ጥር ወር ክፍያን በወቅቱ ስለከፈላችሁ ማህበሩ ከፍ ያለ ምስጋና ያቀርብላችኋል።

በመቀጠልም የየካቲት ወር ጠቅላላ ክፍያ 13,000 ብር ማለትም ወርሃዊ 3,000 ብር እንዲሁም ልዩ ክፍያ 10,000 ብር መሆኑን ከወዲሁ ተረድታችሁ ክፍያችሁን እንድትፈጽሙ እናሳስባለን።

ዘውግ ሪል እስቴትና ንግድ አ/ማ
February 25, 2026 1.8K