Android secret codes
💡ጠቃሚ 5 የስልክ ሚስጥራዊ ኮዶች:-
✅ 1. ስልካችሁ forward ተደርጎ ይሆን? (Call Forwarding Check)፦ የእናንተ ስልክ ጥሪ ወይም ሜሴጅ ወደ ሌላ ሰው እየሄደ መሆኑን ለማወቅ፦
*#61# ወይም *#62# ብላችሁ ደውሉ። "Not Forwarded" የሚል ከመጣ ሰላም ናችሁ። ቁጥር ካሳያችሁ ግን forward ተደርጓል ማለት ነው!
✅ 2. forward ከተደረገ ለማጥፋት (Deactivate All)፦ የሆነ ሰው ስልካችሁን Forward አድርጎ ከሆነ ወዲያውኑ ለማጥፋት፦
##002# ብላችሁ ደውሉ። ማንኛውም አይነት የጥሪ ወይም የሜሴጅ Forward ወዲያውኑ ይቆማል።
✅ 3. የስልካችሁን ዝርዝር መረጃ ለማወቅ (Testing Menu)፦ ስልካችሁ ስለ ዋይፋይ፣ ስለ ባትሪ እና ስለ ኔትወርክ ያለውን ጥልቅ መረጃ ለማየት፦
*#*#4636#*#* ብላችሁ ይጫኑ። (ይህ በሁሉም ስልኮች ላይ ላይሰራ ይችላል)።
✅4. wifi fix secret code :- ችግሩ ከስልካችሁ ሆኖ wifi መቆራረጥ ዋይፋዩ አልከፍት ካላችሁ *#2663# ብላችሁ በመደወል refresh wifi version የሚለውም በመጫን ስልካችሁን restart በማድረግ refresh አድርጎ fix ያደርግላችኋል
✅5. Call waiting ለማስጀመር:- ከሰው ጋር ስልክ እያወራችሁ በመሀል ሌላ ሰው ሲደውልላችሁ waiting እንዲያሳይ ከፈለጋችሁ *43# ብላችሁ በመደወል call waiting service activate ማድረግ ትችላላችሁ።
ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍
















