@zedocreative · 2.9K subscribers
Don’t blame yourself for your faults. Don’t praise yourself for your successes.
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/zedocreativeIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 31, 2021per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
Also reachable as @rift_valley_university
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና ምዝገባ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገባችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን የመግቢያ ፈተና በኦንላይን በመስጠት ለ2019 ዓ.ም መቀበል ይፈልጋሉ፡፡ የትምህርች ዘርፎች በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለትምህርት መስኮች ዝ…
#UPDATE የ12ኛ ክፍል ፈተና በ2019 ከ 9-12 ሙሉ በሙሉ በአዲሱ ስርአተ ትምህርት የሚዘጋጅ ይሆናል በዚህ መሠረት ተዘጋጁ ተብሏል የትምህርት ሚንስትር
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መ…
[media, no text]
የብሬክስሩ አሻሚው የንግድ ሞዴል፤ ሌላው የፒራሚድ ስኪም? "ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር (Breakthrough Trading S.C.)" በተመለከተ የ "ሪፖርተር" ጋዜጣ እንግሊዝኛ ዕትም ሰፊ የምርመራ ዘገባ ይዞ ወጥቷል። በዚህ ዘገባ ኩባንያው ባለፉት 6 ዓመታት ከ100,000 በላይ ሰዎችን ማሰልጠኑን ቢገልጽም፣ የኢትዮጵያ ትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን (ETA) ግን ለፕሮግራሞቹ ምንም ዓይነት እውቅና ወይም ፈቃድ እንዳልሰጠ ይገልጻል። ዋና ሥራ አስፈጻሚው ዶክተ…