አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱህ
🌷ኑ እንተዋወስ
🌷መልካሙን እንጋራ
🌷ዲናችንን እንወቅ
🌷አለብን አደራ ለእዉቀት እንጓዝ ብዙርቀት
1)🌷እስልምና እንግዳ ሆኖ ጀመረ። እንግዳ ሆኖም ይመለሳል። ለነዛ እንግዶች ____ ምትባል ጀነትን ፀደቀችላቸው።
ሀ)) ጡባ
ለ)). ባቡ ረያን
ሐ)). ኤደን
መ))ፊርድዎስ
2)🌷የአላህ መላክተኛ ሰለሏሑ አለይሒ ወሰለም እንዲህ አሉ በፊሰቢሊሏህ ላይ አንድ ቀን የፆመ ሰዉ አሏህ ፊቱን ከእሳት----አመት ያርቀዋል
ሀ))60
ለ))70
ሐ,90
መ))80
3)🌷ሰዎች----በማሳመር እስከሚፎካከሩ ድረስ ትንሴዔአ ይከሰትም??
ሀ))መስጅዶችን
ለ))መንገዶችን
ሐ))ቀብራቸዉን
መ))ቤታቸዉን
4)🌷አላህ (ሱ.ወ)ለየብያችን ሰለሏሑ አለይሒ ወሰለም መስጂደ ዲራር እንዲያፈርሱት ያዘዛቸዉ ለምንድን ነበር!!
ሀ))የሙናፊቆች ስለነበር
ለ))መስጂዱ ስለማያምር
ሐ//መስጅዱ ጠባብ ስለነበር
መ))መልሱ የለም
5)🌷 አንድ ሰዉ ሞቶ በአላህ የማያጋሩ-------ሰዎች በጀናዛዉ ላይ አይሰግዱበትም አላህ ምልጃቸዉን የሚቀበላቸዉ ቢሆን እንጅ
ሀ))40
ለ))50
ሐ))60
6)🌷የነብየላህ ኢብራሒም በአላህ ትዕዛዝ መሠረት ልጃቸዉን ነብየላህ ኢስማኢልን ሊሰዉ የነበረዉ ቦታ የት ነበር
ሀ))ሰፍዋ
ለ))መርዋ
ሐ))ሚና
መ))አረፋ ተራራ ላይ
ሠ))መልሱ የለም
መልካም ተሳትፎ ይሁንላችሁ
መልሳችሁን ቀጣይ በማስቀምጥላችሁ ሊንክ በመጫን ገብታችሁ አስቀምጡ
8
6
1July 30, 2026 1.4K 5