» ከቤትሽ ስትወጪ፦ ~አይንሽን ስበሪ ( ዝቅ አድርጊ)~ በሀያእ ተራመጅ !~ ጮኸሽ አትሳቂ።~ስትራመጂ እግረሽን አታወዛዉዥ ወይም በሚያምር ሁኔታ አትንቀሳቀሺ።~ የእስልምናን አለባበስ አጥብቀሽ ያዥ ሽቶ አትቀቢ ።~ አላስፈላጊ በሆነ መልኩ ዙሪያሺን አትመልከች።https://t.me/yetkarut.me/yetkaru/6203Translate71July 25, 2026 1.4K 1